አስደሳችና ድንቅ ታሪክ ወላሂ!አንድ ቀን ዓኢሻ ረዲየላሁ ዓንሃ ለነብዩ እንዲህ ስትል ጠየቀቻቸው:-

አስደሳችና ድንቅ ታሪክ ወላሂ!አንድ ቀን ዓኢሻ ረዲየላሁ

አስደሳችና ድንቅ ታሪክ ወላሂ!

አንድ ቀን ዓኢሻ ረዲየላሁ ዓንሃ ለነብዩ እንዲህ ስትል ጠየቀቻቸው:-
"አንቱ የአላህ መልእክተኛ ሆይ! ከባለቤቶችህ ሁሉ በጣም የምትወዳት ማን ናት?" ነብዩም :-
" ዓኢሻ ሆይ! አንቺን ነው::" አሏት! እሷም እንዲህ አለች:-
"ስለዚህ እነሱ ጋር ሂድና (እኔን በጣም እንደምትወደኝ) ለሁሉም ንገራቸው!!"
ነብያችን ፈገገ አሉ ሳቁ! ከዛም ቀለበት ሰጧትና:-
"ለሊት ላይ ሰብስቤያቸው ለሁሉም እነግራቸዋለሁ ቀለበት እንደሰጠሁሽ ለማንም እንዳትነግሪ" አሏት! ከዛም ነብዩ ወደ ሁሉም ባለቤቶቻቸው ቤት ሄዱና ስለሁኔታቸው ስለደህንነታቸው ጠየቇቸውና ለሁሉም ለየብቻ ቀለበት ሰጧቸው:: ሲሰጧቸውም "ለማንም እንዳትነግሪ ቀለበት እንደሰጠሁሽ!" እያሉ ነበር:: ከዛ በሌሊት ላይ በተባባሉት መሰረት ሁሉንም ባልተቤታቸውን ሰበሰቧቸው! በመቀጠልም

ዓኢሻ እንዲህ ስትል ጥያቄ አቀረበች:-
"ከባለቤቶችህ ሁሉ በጣም ምትወዳት (ምታፈቅራት) ማን ናት??? ነብያችን ያ! አዛኝ መልክተኛ ፈገግ አሉና እንዲህ አሉ:-

"የቀለበት ባልተቤት (ቀለበትየሰጠሇት) እሷን ነው በጣም ማፈቅራት( ምወዳት)!!!"
ከዛም ሁሉም በነብዩ ፍቅር ተደሰቱ ሱብሃነላህ!!

ያ! አዛኝ, አፍቃሪ ,ተፈቃሪ ، ናፋቂ, ተነፋቂ! ቃላቶች የማይገልፁት ምርጥ መልእክተኛ!
ታድያ በዚህ መልእክተኛ ላይ የአላህን ሰላም አታወርዱም እንዴ???
ዉዱ ወንድሜ እንዲሁም ውዷ እህቴ ለአላህ ስል አወዳችሇለሁ !!
0/5000
Von: -
Zu: -
Ergebnisse (Deutsch) 1: [Kopieren]
Kopiert!
አስደሳችና ድንቅ ታሪክ ወላሂ!አንድ ቀን ዓኢሻ ረዲየላሁ ዓንሃ ለነብዩ እንዲህ ስትል ጠየቀቻቸው:-"አንቱ የአላህ መልእክተኛ ሆይ! ነብዩም ከባለቤቶችህ ሁሉ በጣም የምትወዳት ማን ናት?":-"ዓኢሻ ሆይ! አንቺን ነው:: "አሏት! እሷም እንዲህ አለች:-"ስለዚህ እነሱ ጋር ሂድና (እኔን በጣም እንደምትወደኝ) ለሁሉም ንገራቸው!"ነብያችን ፈገገ አሉ ሳቁ! ከዛም ቀለበት ሰጧትና:-"ለሊት ላይ ሰብስቤያቸው ለሁሉም እነግራቸዋለሁ ቀለበት እንደሰጠሁሽ ለማንም እንዳትነግሪ" አሏት! ከዛም ነብዩ ወደ ሁሉም ባለቤቶቻቸው ቤት ሄዱና ስለሁኔታቸው ስለደህንነታቸው ጠየቇቸውና ለሁሉም ለየብቻ ቀለበት ሰጧቸው:: ሲሰጧቸውም "ለማንም እንዳትነግሪ ቀለበት እንደሰጠሁሽ!" እያሉ ነበር:: ከዛ በሌሊት ላይ በተባባሉት መሰረት ሁሉንም ባልተቤታቸውን ሰበሰቧቸው! በመቀጠልምዓኢሻ እንዲህ ስትል ጥያቄ አቀረበች:-"ከባለቤቶችህ ሁሉ በጣም ምትወዳት (ምታፈቅራት) ማን ናት??? ነብያችን ያ! አዛኝ መልክተኛ ፈገግ አሉና እንዲህ አሉ:-"የቀለበት ባልተቤት (ቀለበትየሰጠሇት) እሷን ነው በጣም ማፈቅራት (ምወዳት)!!!"ከዛም ሁሉም በነብዩ ፍቅር ተደሰቱ ሱብሃነላህ!!ያ! አዛኝ, አፍቃሪ, ተፈቃሪ، ናፋቂ, ተነፋቂ! ቃላቶች የማይገልፁት ምርጥ መልእክተኛ!ታድያ በዚህ መልእክተኛ ላይ የአላህን ሰላም አታወርዱም እንዴ???ዉዱ ወንድሜ እንዲሁም ውዷ እህቴ ለአላህ ስል አወዳችሇለሁ!!
Übersetzt wird, bitte warten..
Ergebnisse (Deutsch) 2:[Kopieren]
Kopiert!
አስደሳችና ድንቅ ታሪክ ወላሂ! አንድ ቀን ዓኢሻ ረዲየላሁ ዓንሃ ለነብዩ እንዲህ ስትል ጠየቀቻቸው: - "!? አንቱ የአላህ መልእክተኛ ሆይ ከባለቤቶችህ ሁሉ በጣም የምትወዳት ማን ናት" ነብዩም: - "! ዓኢሻ ሆይ አንቺን ነው ::" አሏት! እሷም እንዲህ አለች: - "ስለዚህ እነሱ ጋር ሂድና (እኔን በጣም እንደምትወደኝ) ለሁሉም ንገራቸው !!" ነብያችን ፈገገ አሉ ሳቁ! ከዛም ቀለበት ሰጧትና: - "ለሊት ላይ ሰብስቤያቸው ለሁሉም እነግራቸዋለሁ ቀለበት እንደሰጠሁሽ ለማንም እንዳትነግሪ" አሏት! ከዛም ነብዩ ወደ ሁሉም ባለቤቶቻቸው ቤት ሄዱና ስለሁኔታቸው ስለደህንነታቸው ጠየቇቸውና ለሁሉም ለየብቻ ቀለበት ሰጧቸው :: ሲሰጧቸውም "ለማንም እንዳትነግሪ ቀለበት እንደሰጠሁሽ!" እያሉ ነበር :: ከዛ በሌሊት ላይ በተባባሉት መሰረት ሁሉንም ባልተቤታቸውን ሰበሰቧቸው! በመቀጠልም ዓኢሻ እንዲህ ስትል ጥያቄ አቀረበች: - "ከባለቤቶችህ ሁሉ በጣም ምትወዳት (ምታፈቅራት) ማን ናት ??? ነብያችን ያ አዛኝ መልክተኛ ፈገግ አሉና እንዲህ አሉ: -!" የቀለበት ባልተቤት (ቀለበትየሰጠሇት) እሷን ነው በጣም ማፈቅራት (ምወዳት) !!! "ከዛም ሁሉም በነብዩ ፍቅር ተደሰቱ ሱብሃነላህ !! ያ! አዛኝ, አፍቃሪ, ተፈቃሪ, ናፋቂ, ተነፋቂ! ቃላቶች የማይገልፁት ምርጥ መልእክተኛ! ታድያ በዚህ መልእክተኛ ላይ የአላህን ሰላም አታወርዱም እንዴ ??? ዉዱ ወንድሜ እንዲሁም ውዷ እህቴ ለአላህ ስል አወዳችሇለሁ !!
















Übersetzt wird, bitte warten..
 
Andere Sprachen
Die Übersetzung Tool-Unterstützung: Afrikaans, Albanisch, Amharisch, Arabisch, Armenisch, Aserbaidschanisch, Baskisch, Bengalisch, Birmanisch, Bosnisch, Bulgarisch, Cebuano, Chichewa, Chinesisch, Chinesisch Traditionell, Deutsch, Dänisch, Englisch, Esperanto, Estnisch, Filipino, Finnisch, Französisch, Friesisch, Galizisch, Georgisch, Griechisch, Gujarati, Haitianisch, Hausa, Hawaiisch, Hebräisch, Hindi, Hmong, Igbo, Indonesisch, Irisch, Isländisch, Italienisch, Japanisch, Javanisch, Jiddisch, Kannada, Kasachisch, Katalanisch, Khmer, Kinyarwanda, Kirgisisch, Klingonisch, Koreanisch, Korsisch, Kroatisch, Kurdisch (Kurmandschi), Lao, Lateinisch, Lettisch, Litauisch, Luxemburgisch, Malagasy, Malayalam, Malaysisch, Maltesisch, Maori, Marathi, Mazedonisch, Mongolisch, Nepalesisch, Niederländisch, Norwegisch, Odia (Oriya), Paschtu, Persisch, Polnisch, Portugiesisch, Punjabi, Rumänisch, Russisch, Samoanisch, Schottisch-Gälisch, Schwedisch, Serbisch, Sesotho, Shona, Sindhi, Singhalesisch, Slowakisch, Slowenisch, Somali, Spanisch, Sprache erkennen, Suaheli, Sundanesisch, Tadschikisch, Tamil, Tatarisch, Telugu, Thailändisch, Tschechisch, Turkmenisch, Türkisch, Uigurisch, Ukrainisch, Ungarisch, Urdu, Usbekisch, Vietnamesisch, Walisisch, Weißrussisch, Xhosa, Yoruba, Zulu, Sprachübersetzung.

Copyright ©2025 I Love Translation. All reserved.

E-mail: